የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባላት ዝርዝር የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባላት ዝርዝር

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በቅርቡ ጉባዔዎቻቸው ማካሄዳቸው ይታወሳል፡፡ በየጉባኤዎቻቸው የመረጥዋቸው 36 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባላት ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ከመስከረም 23 እስከ 25ቀን 2011 ዓም በሀዋሳ 11ኛው ጉባዔውን ያካሄደው ኢህአዴግ ጓድ ዶክተር አብይ አህመድ ሊቀመንበር፤ ጓድ አቶ ደመቀ መኮነን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡንም ይታወቃል፡፡

 

ኦዴፓ

አዴፓ

ህወሓት

ደኢህዴን

1.ዶክተር አብይ አህመድ

1. አቶ ደመቀ መኮንን

1. /ር ደብረፅዮን ገ/አሚካኤል

1. /ሮ ሙፈርህያት ካሚል

2. አቶ ለማ መገርሳ

2. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

2. /ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚያብሄር

2. አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ

3. ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ

3. ዶክተር አምባቸው መኮንን

3. አቶ ጌታቸው ረዳ

3. አቶ ሞገስ ባልቻ

4. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ

4. አቶ ብናልፍ አንዷለም

4. አቶ አለም ገብረዋህድ

4. ዶክተር ጌታሁን ጋረደው

5. ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

 

5. አቶ ተፈራ ደርበው

5. አቶ አስመለሽ ወልደስላሴ

5. አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ

6. አቶ አዲሱ አረጋ

 

6. ዶክተር ይናገር ደሴ

6. /ር አብርሃም ተከስተ

6. አቶ መለስ አለሙ

7. አቶ ሽመልስ አብዲሳ

 

7. አቶ መላኩ አለበል

7. /ሮ ኬሪያ ኢብራሂም

7. አቶ ክፍሌ ገብረማርያም

8. አቶ ፍቃዱ ተሰማ

8. ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ

8. አቶ ጌታቸው አሰፋ

8. አቶ ጥላሁን ከበደ
 

9. ዶክተር ዓለሙ ስሜ

9. አቶ ምግባሩ ከበደ

 

9. /ር አዲስ አለም ባሌማ

9. አቶ አብርሃም ማርሻሎ

 

Visitorcounter Visitorcounter

Today       

499

       የዛሬ ጎብኚ

Yesterday       

630

       የትናንት ጎብኚ

This Month       

22715

       የዚህ ወር ጎብኚ

This Year       

253942

       የዚህ ዓመት ጎብኚ

Total        

386029

       አጠቃላይ ጎብኚ