መጣጥፎች መጣጥፎች

ለአድሎ በር የዘጋ ፌዴራላዊ ስርዓት

በአንድ ወቅት በዓለም ከነበሩ ታላላቅ ስልጣኔዎች መካከል ትመደብ የነበረችው ኢትዮጵያ ስልጣኔዋ ተንኮታኩቶ እንዲወድቅና ለዘመናት ለቀጠለ የማያባራ ግጭትና የእርስበርስ ጦርነት የተጋለጠችው ብዙሃነትን በአግባቡ ማስተናገድ ባለመቻሏ ነው፡፡ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በገዥዎች የተነጠቁ መብቶቻቸውን ለማስመለስ ታግለዋል፡፡

ከህዳሴው ግድብ ጠንካራ የህዝብ ተሳትፎ የምንማረው

መጋቢት 24ቀን 2003 ዓም አንድ ድንቅ ዜና በሁሉም ዘንድ ተሰማ፡፡ መገናኛ ብዙሃንም ማረፊያቸው የዜናቸው ማድመቂያ ይኽው ዜና ሆነ፡፡ በዚህ ባለንበት 21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ አዲስ የታሪክ ባለቤት ለመሆን እየሰራች እንደሆነ በበርካቶች ዘንድ እምነት ተያዘ፡፡ ኢትዮጵያውያንም ያለፉት አያት ቅድመ አያቶቻችን በሰሩት ታሪክ መኩራት ብቻ ሳይሆን መጪው ትውልድ የአሁኑን ትውልድ የሚያደንቅበትና የሚዘክርበት ታሪክ ለመስራት የሚቻልበት ዕድል በመፈጠሩ በፌሽታ ዘለሉ፡፡

አሰራሮቻችንን በማዘመን የወጣቱን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንረባረብ

"ከኤፊ ሰውነት" በአገራችን በተለይ ካሳለፍነው ዓመት ጀምሮ በወጣቱ በኩል በተደጋጋሚ ሲነሱ የምንሰማቸው ጥያቄዎች በዋናነት ከተጠቃሚነት ጋር የተያያዙ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሚባል ሁኔታ የወጣቱ መሰረታዊ ጥያቄ የስራ እድል ፈጠራ ጉዳይ እንደሆነም እንገነዘባለን፡፡ ውድ አንባብያን...

የዓድዋ ድል ጽናትን የህዳሴ ጉዞአችንን እውን ለማድረግ ልንጠቀምበት ይገባል!

"በኤፊ ሰውነት" አድዋ ሲነሳ አስቀድሞ በታሪክ መዛግበት እንደተፃፈው ወደ ሁሉም አዕምሮ የሚመጣው እውነታ አውሮጳውያን ኃያላን በበርሊን ያደረጉት ‹‹አፍሪቃን የመቀራመት›› ሴራ ይመስለኛል፡፡ ኃያሉን ከራሳቸው አልፈው ድንበር ጥሰው፤ የአገር ሉዓላዊነት ተዳፍረው አፍሪካን ሲቀረማመቱ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ደግሞ...

ሲቪል ሰርቪሱ የህዳሴ ጉዟአችን መሰረት

"ኤፊ ሰውነት" ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በአገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ውይይቶች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ እንደአገር በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተነሱ የተሳትፎና የተጠቃሚነት እንዲሁም መሰል የመብት ጥያቄዎችን በተገቢውና አፋጣኝ በሆነ መንገድ ከመመለስ አኳያ ባለፉት ዓመታት   ችግሮች...