መጣጥፎች መጣጥፎች

አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፣ ልማታዊ ዴሞክራሲ እና የተሃድሶ መስመር

"በየማነ ገ/ስላሴ" ድርጅታችን ኢህአዴግ ሲጀመር ጀምሮ አብታዊ ዴሞከራሲ ዓለማን አንግቦ የተነሳ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር በአገራችን የዴሞክራሲ ማበብ ማነቆ የሆኑትን ኃይሎች በህዝቡ በተለይም በአርሶ አደሩ የተደራጀና የታጠቀ አብዮታዊ ኃይል አስወግዶ በምትኩ አስተማማኝ ዴሞከራሲዊ ስርዓት ለመገንባት ቆርጦ...

የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ምንነትና መንስኤዎቹ

የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ በአሁኑ ጊዜ የአለማችን ዋናኛ  አጀንዳ ሆኗል፡፡ ከአየር ንብረት ለውጡ ጋር ተያይዞም በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የድርቅ፣ የጎርፍ፣ የሰደድ እሳትና የመሳሰሉት አደጋዎች እየተከሰቱ የበርካታ ሰዎች ህይወት ተቀጥፏል፤ በአገሮች ኢኮኖሚም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡...

በአፍሪካ ጉዳይ ላይ ሁሌም የማይናወጥ አቋም ያላት አገር- ኢትዮጵያ

"ከአሜሳይ ከነዓን" አፍሪካ ህብረት እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር ግንቦት 26 ቀን 2001 ዓም ተመሰረተ፡፡ በአፍሪካ አገራት መካከል አንድነትንና መተሳሰብን ለማጎልበት፣ የህብረቱ አባል አገራት ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ፣ በአባል አገራቱ መካከል ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስርን ለማጎልበት አልሞ የተመሰረት ድርጅት...

የመላ አርሶ አደሩን ተቀባይነት እያገኘ የመጣው የተፈጥሮ ሀብት ልማት ለዘላቂ እድገታችን ዋስትና ነው!!

"በፈድሉ ጀማል" በገጠር ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂ በግልፅ እንደተቀመጠው የተፈጥሮ ሀብት ልማት ስራዎቻችንን ውጤታማ ማድረግ ዋነኛ የምርትና ምርታማነት ማሳደጊያ ስልታችን ነው፡፡ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የሀገሪቷንና የዜጎችን ገቢ ለማሳደግ የተሰራው ስራ ውጤት እያስገኘ የመጣው ተሃድሶውን ተከትሎ ልክ በሌሎች...

የአሉባልታ ማዕበል ያልገታው የአንድነታችንና የህዳሴያችን ምልክት- ታላቁ የህዳሴ ግድብ!!

"በፈድ ጀማል" ኢትዮጵያ የምትከለተው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የጋራ ተጠቃሚነትና ተደጋግፎ ማደግን ማዕከል ያደረገ ነው፡፡ በተለይ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላት ሁለንተናዊ ግንኙነት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተና በአከባቢው የሚኖሩ ህዝቦች የጋራ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ እንዲሆን እየሰራች ትገኛለች፡፡ የአባይ...