መጣጥፎች መጣጥፎች

እርምጃችሁ ግስጋሴያችንን አይገታም!!

"በዘመኑ ፈረደ" ሰሞኑን ኦሮሚያ ላይ የተከሰተው ሁከትና ሁከቱን ተከትሎ የጠፋው የሰው ህይወትና የወደመው የህዝብ ንብረት ሰላም ወዳዱን ህዝብ ያሳዘነ ሆኖ አልፏል፡፡ ምንም እንኳን በግልባጩ የጥፋት ሀይሎችን ጮቤ ቢያስረግጥም፡፡ ሁል ጊዜም ቢሆን የጥፋት ሀይሎች ዓላማ ይኸው ነው፡፡ ‹‹ባልበላውም ልፈልሰው››፡፡

በፀረ ሰላም ኃይሎች ግርግር የሚባክን ጊዜ አይኖርም

"ከአሜሳይ ከነዓን" አገራችን ከአምባገነናዊ ስርአት ተላቃ የዴሞክራሲ ስርዓትን መገንባት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ የአገሪቱ ህግ በሚፈቅደው ልክ የተለያየ የፖለቲካ አቋም ያላቸው አካላት በፖለቲካ ምህዳሩ ገብተው የሚሳተፉበት እድል መመቻቸት ችሏል፡፡ የአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብቶቻቸው ሳይሸራረፍ የሚከበርበት ህገ መንግስታዊ ዋስትና በትግላቸው ካረጋገጡ በኋላ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ሰላማዊ፣ ልማታዊና እያበበ የመጣ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በአገሪቱ መስፈን ችሏል፡፡

የፀረ ልማት ኃይሎች ሴራ በህዝባዊነት ሲከሸፍ!

“ከዘመኑ ፈረደ” ከ24 ዓመታት በፊት ሀገራችን የነበረችበት ሁኔታ ብዙ ተብሎለታል፡፡ በፊውዳሉም ሆነ በደርግ ዘመነ መንግስት ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ተገፈው፣ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን አጥተው፣ ስር በሰደዱ ማህበራዊ ቀውሶች ውስጥ ተዘፍቀው ኖረዋል፡፡ ይህንን ሁኔታ ለመቀየርም ህዝቦች በርካታ መስዋዕትነት ያስከፈሉ አያሌ ትግሎችን አካሂደዋል፡፡

PEACE IS PRECIOUS AND MUST BE KEPT UNDAMAGED

PEACE IS PRECIOUS AND MUST BE KEPT UNDAMAGED By Yohannes Gebresellasie (Ph.d) Addis Ababa Among many other things, there are things such as fresh air, clean water and peace that God gave his...

በአገር ግንባታ የግለሰብ ሚና ወሳኝነት

“በሙሃመድ ሰጠኝ” ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ አንድ የሞራል ታሪኮችን ያሰባሰበ በውጭ ቋንቋ የተፃፈ ፅሁፍ ነው፡፡ ታሪኩ ግለሰባዊ ሚና ለአገር ግንባታ ያለው አስተዋፅኦ ምን ያህል እንደሆነ የሚያሳይ ጥሩ ምሳሌና አስተማሪ ሆኖ ስላገኘሁት ላካፍላችሁ ወደድኩኝ፡፡