መጣጥፎች መጣጥፎች

የዓድዋ ድል ጽናት የትውልድ ስንቅ ነው!

የአድዋ ድል! ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ መላው የጥቁር ህዝብ በኩራት የሚናገርለት የእኛ የታሪካችን አንድ አካል ነው፡፡ ቀደምት አባቶቻችን አገር ማለት ለክብሯና ለሉዓላዊነቷ የሚዋደቁላት መሆኑን የማይቻለውን ችለው በማሳየት ለዓለም ህዝብ የነፃነት ምልክት መሆናቸውን ያሳዩበት ነው የአድዋ ድል፡፡ የካቲት ወርም የአፍሪካውያን የድል ወር ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መቃወም… “ምን ያለበት ዝላይ አይችልም”

ከ2008 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ በተለያዩ የሀገርቱ አካባቢዎች የጸጥታ መደፍረስ ችግሮች ተስተውለዋል፡፡ በዚህም የዜጎች ህይወት ጠፍቷል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከቀዬቸው ተፈናቅለዋል፤ የሀገር ኃብት ወድሟል፤ የጸጥታ አካላትን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶች ተፈጽመዋል፡፡

አንድነታችን ለሰላማችን፤ ሰላማችን ለአንድነታችን!

ያለፉት ጥቂት አመታት በብዙ መልኩ የምድራችን ሰላም ፈተና ውስጠ የወደቀበት ነበር ማለት ይቻላል። ከአዉሮፓዊቷ ፈረንሳይ እስከ ልእለ ሀያሏ አሜሪካ፤ ከጥንታዊቷ ቱርክ እስከ ሰሜን አፍሪካዊቷ ግብጽ ድረስ ዜጎቻቸዉን በተለያዩ የሽብር ጥቃቶች የተነጠቁበት ነው።

ካጣንው መልሰን የማናገኘውን ሰላማችንን በጋራ እንጠብቅ!

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አገራችን የሰላም መደፍረስና አለመረጋጋት በተደጋጋሚ እየተስተዋለባት ነው። ከሁሉ በላይ የዜጎቻችን ህይወት ተቀጥፏል፤ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውም በርካታ ናቸው። ለአመታት በእልህ አስጨራሽ የልማት ጉዞ የተገነቡ የልማት አዉታሮች፣ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች እንዲሁም ግለሰቦች በላባቸዉ ያፈሯቸዉ ሀብት ንብረቶች ተጎድተዋል።

ድህነትን ለማሸነፍ የልማት ጸጋዎችን አሟጦ መጠቀም !!

የቀደምት የአለም ትላልቅ ስልጣኔዎች ከሚባሉት የግብጽ፣የቻይና፣ኢራን የመሳሳሉት በወንዝ ዳርቻ እንደተስፋፉ የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ፡፡ ከዚህም ተያያዞ ሰዎቹ ለኑሯቸው ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እንደ ወንዝ፣ለም መሬትን በማፈላለግ በእነዚህ ቦታዎች መኖር ጀመሩ፡፡