የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ በተረጋገጠበት ሁኔታ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ ሆኖ መካሄዱን ባካሄደው ግምግማ አረጋገጠ።

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ በተረጋገጠበት ሁኔታ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ ሆኖ መካሄዱን ባካሄደው ግምግማ አረጋገጠ። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ (ግንቦት 28 ቀን 2007 ዓ.ም) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአምስተኛው አገራዊ ምርጫ...

ግንቦት 20! የአሮጌው ዘመን መዝጊያና የህዳሴአችን ጮራ!

ግንቦት 20 ! የአሮጌው ዘመን መዝጊያና የህዳሴአችን ጮራ! በአሜሳይ ከነዓን ትንናትን በመልካምነቷም ይሁን ባስቀመጠችው ጠባሳ መዘከር አንዳንዶች ስህተት ነው የሚል መከራከሪያ ያቀርባሉ፡፡ በእኔ እይታ ትናንት ከስህተት ለመማርም አልያም መልካም ነገር ለመቅሰምም ለዛሬና ለነገ መሰረትነቷ...

ክብርና ምስጋና ለሰላም ወዳዶቹና ለዴሞክራሲ ጠበቆቹ የአገራችን ህዝቦች!!

ክብርና ምስጋና ለሰላም ወዳዶቹና ለዴሞክራሲ ጠበቆቹ የአገራችን ህዝቦች !! ከዛሬ 3 ዓመት በፊት ከአሸባሪው ኦብነግ ጋር በመቀናጀት ድንበራችንን አቋርጠው ከኤርትራ  ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ሲገቡ በተያዙ ሁለት ሲውዲናውያን ጋዜጠኞች ጉዳይ ራሱን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አድርጎ የሚጠራው...

አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአገራችን እየተገነባ ያለው የዴሞክራሲ ስርዓት በህዝቦች ተሳትፎ እየጎለበተ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው!!

አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ በአገራችን እየተገነባ ያለው የዴሞክራሲ ስርዓት በህዝቦች ተሳትፎ እየጎለበተ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው!! ኢህአዴግ መላው ህዝቦችን አስተባብሮ ባደረገው ተጋድሎና በህዝቡ ንቁ ተሳትፎ በአገራችን ስልጣን በአፈ ሙዝ የሚያዝበት ሁኔታ ተዘግቶ በምትኩ በህዝቦች ይሁንታ ብቻ የሚረጋገጥበት...

በህዝቦች ሉዓላዊ ስልጣን ባለቤትነት ጣልቃ ለመግባት በሚሹ የጥፋት ቡድኖች ሊደረስበት የማይችል የዴሞክራሲ ከፍታ!!

በህዝቦች ሉዓላዊ ስልጣን ባለቤትነት ጣልቃ ለመግባት በሚሹ የጥፋት ቡድኖች ሊደረስበት የማይችል የዴሞክራሲ ከፍታ!! ዛሬ ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በመላው አገራችን በሚገኙ ክልሎችና ከተሞች ኢትዮጵያውያን መንግስታቸውን ለመምረጥ ድምፃቸውን በነፃነት መስጠት መቻላቸውን በተጨባጭ ማረጋገጥ ችለዋል። 36ነጥብ8...