ዜና ዜና

የፌደራል ዞን የብአዴን አባላት ኮንፈረንስ በተሳካ ሁኔታ ተናቀቀ

“አንፀባራቂ ድሎቻችንን የሚፈታተኑ ድክመቶቻችንን በማረም ለመድረኩ ተልዕኳችን እንብቃ” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌደራል ዞን የብአዴን አባላት ኮንፈረንስ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡በኮንፈረንሱ ከተሃድሶ በኋላ በክልሉም ሆነ በአገር ደረጃ የተመዘገቡ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬቶች ለአባላት የቀረቡ ሲሆን የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎችም ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን በማቅረብ በቀጣይ ስለሚኖራቸው ተልዕኮ በስፋት ተወያይተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…