ዜና ዜና

ክብርት ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነው ተመረጡ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባው ዋና አፈጉባኤ የነበሩትን የአቶ አባዱላ ገመዳ መልቀቂያ በማጽደቅ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ በማድርግ በሙሉ ድምጽ መርጧል፡፡
ክብርት አፌ ጉባኤዋ የተሰጣቸውን የህዝብ ሃላፊነት በቅንነት ለማገልገል ቃለመሃላ ፈጽመዋል። መልካም ደስራ ዘመን!