የወጣቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የወጣቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ

ከሊጉ መደበኛ 4ኛ ጉባኤ የሚጠበቁ ተግባራት ምንድን ናቸዉ ?

የሊጉ መደበኛ ጉባኤ በሊጉ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ከሁለት ዓመት እስከ ሁለት አመት ተኩል ጊዜ መካሄድ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡ በዚሁ መሰረት አሁን ያለንበት ወቅት በብዙ ምክኒያቶች ታሪካዊና ልዩ ሁኔታ ዉስጥ ሁነን በምናካሂደዉ 4ኛ መደበኛ ጉባኤያችን ያስቀመጥናቸዉን አቅጣጫዎች መነሻ በማድረግ አፈጻጸማችንን በብቃት በመገምገም፤ ጥንካሬያችንን በማጎልበትና እጥረታችንን ማረም የሚያስችሉንን ዝርዝር አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት መፍጠር ይጠበቅብናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

በቀጣይ ከሊጋችንና ከወጣቱ የሚጠበቁ ተግባራት?

ሊጋችን ከመቸዉም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ የሚወጣ ሲሆን የወጣቶችን ስብና ግንባታ በማሳደግና ከተለያዩ ወጣት አደረጃጀቶች ጋር በወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚኔት ላይ ተቀናጅቶ ዊጤታማ ስራ መስራት፡፡ በተሌይ ስራ አጥ የሆኑ ወጣቶችን ከመለየት ጀምሮ ያሉ የግንዛቤ ፈጠራ፣ በቂ የክህሎትና የሙያ ስልጠና፣ የማደራጀትና በቂ ግብዓት የማቅረብና የገበያ ትስስር የመፍጠር ችግሮች ሰፊ ስለሆኑ ኢንዲታረሙ መስራት ያስፈልጋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…