የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ያከናወናቸዉ ተግባራት የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ያከናወናቸዉ ተግባራት

የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸዉ ተግባራት በአጭሩ ምን ይመስላል?

የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በሀገራችን የወጣቶች ተሳትፎ እና ተጠቃሚነትን በማሳደግ በሀገር ግንባታ ሂደት እና በፖለቲካ የወጣቶችን ሚና ለማሳደግ የማይናቅ ተግባራትን ሲያከናዉን ቆይተዋል፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመታትም የህንኑ አጠናክሮ የቀጠለ ስሆን የወጣቶችን አመለካከት ለመገባትም የተለያዩ የስልጠና እና የዉይይት መድረኮችን በመክፈት የስብዕና ግንባታ ሥራዎችን ሰርተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

ሊጉ ባሳለፋቸዉ ዓመታት የእናት ድርጅት ድጋፍና ክትትል ምን ይመስላል?

እናት ድርጅታችን የሊጋችን ተቋማዊ አቅም ለመገንባት በአደረጃጀትና አሰራር፣ በሰው ሃይልና ግብዓት ያሉብንን ጉድለቶች በመሙላት፤ በመተዳደሪያ ደንብ የተሰጠውን ተነፃፃሪ ነፃነት እንዲከበር ከማድረግ እና ተገቢዉን ክትትልና ድጋፍ ከማድረግ አንፃር ያለዉ ሁኔታ በየደረጃዉ የተለያየ ቢሆንም በጅምር ደረጃ አበረታች ነዉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…