መጣጥፎች መጣጥፎች

ማስተማር፣ ማሻሻልና መቅጣት

ከግብር የሚሰበሰበዉ ገንዘብ መጠን እንደየሀገራቱ የልማት ደረጃ፤ የልማት ፖሊሲና የማስፈጸም አቅም የተለያየ ሊሆን እንደሚችል ቢታወቅም ሀገራት ለእድገታቸዉ የሚያስፈልጋቸዉን ወጪ ከሚያገኙበት መንገድ መካከል ዋነኛዉ ከግብር የሚሠበሰብ ገቢ ነዉ፡፡ ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሃብት የሚሰበስቡት ገቢ የየሀገራቱን የልማት መዳረሻ ለማመላከት የሚችል አቅጣጫ ጠቋሚ መሳሪያ ተደርጎም ይወሰዳል፡፡

በዳግም ተሃድሷችን ለህዝብ የገባውን በጥልቀት የመታደስና ዴሞክራሲያችንን የማስፋት ቃል ሳነሸራርፍ እንተገብራለን።

በድርጅታችን የመጀመሪያ ተሃድሶ ወቅት በውስጣችን የተፈጠረውን መከፋፈልና የጥገኛ ዝግጠት በዴሞክራሲያዊ አካሄድ በመፍታትና ራሱን በራሱ በማረም ከቀደመ ጥንካሬውም በላቀ ቁመና መቆም የቻለ ድርጅት መሆኑ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው፡፡ ከተሃድሶው በኋላም በአገራችን አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን፣ ዘላቂ ልማት እንዲረጋገጥና ሁለንተናዊ ውስጥ እንድንገባ ያስቻለንን አቅጣጫ ነድፎና ይህንኑ መስመር በመከተል ላለፉት 15 ዓመታት በርካታ ድሎችን አስመዝግቧል።

ድህነትን የመሻገሪያ ድልድያችን

አገራችን ድህነትን ለማስወገድ የሚያስችላትን የሞት የሽረት ትግል ማድረግ ከጀመረች ውላ አድራለች፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያውያን የህዳሴ ግድብ ደግሞ አንዱ ድህነትን የማሸነፊያ መሳሪያ ነው፡፡ ዓባይ በየዓመቱ ክረምት በመጣ ቁጥር ከፊቱ ያለውን ሁሉ ጠራርጎ በመውስድ በቢለዮን ኪዮብክ ሜትር የሚቆጠር አፈር በማጓጓዝ ለሌሎች ስንቅ ሆኖ ቆይቷል፡፡

የስኬታማ ዲፕሎማሲው ሞተር

ግጭትና ጦርነት አይለየውም፡፡ ግጭቶቹ አንዳንዴ በሀገራት መካከል ሌላ ጊዜ ደግሞ በአንድ ሀገር ውስጥ የሚከሰቱ ናቸው:: በዚህም ሁሌም የዓለማችን ትኩርት እንደሳበ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ለዘመናት የጦርነትና ግጭት ወሬ የማይደርቅበት ሆኖ ቆይቷል፡፡ አሁንም ቢሆን አንዳንዶቹ የቀጠናው ሀገሮች የሰላም አየር ከራቃቸው ውለው አድረዋል፡፡ በሱዳን ለዓመታት የተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት በመጨረሻ ደቡብ ሱዳን ነጻነትዋን እንድታውጅ በማድረግ የተቋጨ ቢመስልም ሁለቱም ሀገሮች አሁንም ሙሉ ሰላም አላሰፈኑም፡፡

ሕገ-መንግስታዊ መሰረት ያለው እርምጃ

በአለማችን በተለያዩ ጊዜያት የተከሰቱ አደጋዎች ብዙ መስዋዕትነትን አስከፍለዋል፤ እያስከፈሉም ይገኛሉ፡፡ ክቡር የሆነውን የሰው ህይወት ከመንጠቅ ጀምሮ የሀገራትን ህልውና የሚፈታተኑ አደጋዎች እየተበራከቱ ነው፡፡ በቅርቡ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ አፍሪካውያን ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኖ አልፏል፡፡