መጣጥፎች መጣጥፎች

የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ!

የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ "በአሜሳይ ከነዓን" "አገሬ አገሬ እምዬ አገሬ መኩሪያዬ ክብሬ" ቤት ማረፊዬ ነው ያለው ዘፋኙ፡፡ እውነት ነው፡፡ አገርማ የተወለዱባት ወገን የከተመባት እትብት የተቀበረባት መተኪያ አልቦ ልዩ ስፍራ ነች፡፡ ለነገሩ ዜግነት ሲባል እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ እንደው የሌላ አገር...

ዘላለማዊ እርካታ የሚታፈስበት መልካም አውድማ!

ዘላለማዊ እርካታ የሚታፈስበት መልካም አውድማ! በአሜሳይ ከነዓን   የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው መልካም ፍቃድና ተነሳሽነት የልፋታቸውን ዋጋ ሳይጠይቁ ወይም ከድርጊታቸው በስተጀርባ ሌላ ስውር አጀንዳ ሳይጠነስሱ በአብዛኛው ጊዜ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚሳተፉበት ሰብአዊ...

የቤት ስራችንን በመስራታችን የተሰጠን እውቅና!

የቤት ስራችንን በመስራታችን የተሰጠን እውቅና! "ከአሜሳይ ከነዓን" የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ በማናቸውም ጊዚያቶች በውጭ ወራሪ ሃይላት ያልተንበረከከችና ለዘመናት ሉአላዊነቷን ጠብቃ የቆየች ሀገር ናት። ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት በቅኝ ግዛት ስር በወደቁበት ጊዜም ከየአቅጣጫው...

የፓርቲዎችን ልዩነት ያጋለጠ ውይይት

የፓርቲዎችን ልዩነት ያጋለጠ ውይይ ት በአሜሳይ ከነዓን እለቱ እሮብ ጥር 13 ቀን 2007 ነው፡፡ ሸራተን አዲስ በላሊበላ አዳራሽ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር አንድ ትልቅ አገራዊ ድግስ አዘጋጅቷል፡፡ በሁለቱ አካላት ትብብር የተጋበዙ እንግዶች ቀደም ብለው...

የብርሃን ጮራ የፈነጠቀችው -የካቲት 11

የብርሃን ጮራ የፈነጠቀችው -የካቲት 11 የማነ ገብረስላሴ ህጻናት፣ ታዳጊዎች፣ ሴቶችና ወጣቶች፣ አዛውንቶች …ሁሉም የትግል አልባሳት ለብሰዋል፣ ሁለመናቸው በትግል ወኔ ተሞልቶ ፊታቸውም በድል አድራጊነት መንፈስ ደምቋል፡፡  መቐለ ከተማም በትግራይ ክልልና በኢፌዴሪ ሰንደቅ ዓለማዎች፣ በህወሓት...