መጣጥፎች መጣጥፎች

“መለስ! ሀገራችን ለዓለም ያበረከተችው የህዳሴ መሪ”

"መለስ! ሀገራችን ለዓለም ያበረከተችው የህዳሴ መሪ" በልጅ አኪናሆም በአለማችን ውስጥ ከ194 በላይ ሀገራት እውቅና አግኝተው ህዝባቸውን እያስተዳደሩ ይኖራሉ። እነዚህን ሀገራት ለማስተዳደር እድሉን ያገኙ አንዳንድ መሪዎች ለህዝባቸው ጠብ የሚል ነገር ሳይተዉ ለራሳቸው እንደባዘኑ፤ ሀገራቸውን...