ዘርፉ ብዙ ተሞክሮ የተገኘበት ስልጠና

ዘርፉ ብዙ ተሞክሮ  የተገኘበት ስልጠና "የማነ ገብረስላሴ" ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የፌዴራልና  የክልል መንግስታት እንዲሁም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል፡፡የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ...

የፀና የትግል ታሪክ ለዛሬው ትውልድ

የፀና የትግል ታሪክ ለዛሬው ትውልድ "አሜሳይ ከነዓን" ህዝባዊ ትግል ግልፅ ዓላማና ግብ አለው፡፡ አገራችንም ህዝባዊ ትግል መራራ ቢሆንም በድል እንደሚጠናቀቅ ማሳያ ሊሆኑ የሚችሉ የበርካታ እውነተኛ ትግል ታሪክ ባለቤት ነች፡፡ ትክክለኛውን የህዝብ ጥያቄ አዳምጦ ጠመዝማዛውንና የማይቻል የሚመስለውን...

የዲፕሎማሲያችን ትሩፋቶች

የዲፕሎማሲያችን ትሩፋቶች ከረድኤት ልጅ በዓለም ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያ በቀደምት ስልጣኔያቸው ከሚታወቁት ሀገራት መከከል ትመደባለች፡፡ ኢትዮጵያ በ3000 ዓመታት የስልጣኔ ታሪኳ ከውጭው ዓለም ጋር በተለይም ንግድን መሰረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ስራዎችን ታከናውን እንደነበር በተለይ ከአፍሪካ...

መለስ ዜናዊ-የፀረ- ደህነት ትግል አርበኛ

መለስ ዜናዊ-የፀረ- ደህነት ትግል አርበኛ የረዴት ልጅ ሃኒ በርካታ የአፍሪካ፣ የኤስያ እና የላቲን አሜሪካ ሀገራት  የተፈጥሮ ሀብት ሳያንሳቸው ዜጎቻቸውን የድህነት፣ የርሃብና የኋላቀርነት ተምሳሌት ሆነው ለዘመናት የዘላቁት  ትክክለኛ የለውጥ መሪ፤ ትክክለኛ የሆነ ሀገር በቀል...

መለስ-በህያው ስራህ አሁንም ህያው ነህ!

መለስ-በህያው ስራህ አሁንም ህያው ነህ! በአሜሳይ ከነዓን እለተ ማክሰኞ 2004 ዓም ነሃሴ ወር አጋማሽ የዓለም ህዝበ ከባዱንን መራሩን የመርዶ ዜና ሰማ፡፡ ጆሮውን ማመን የተቸገረ የሀገሬው ህዝብ እዚህም እዚያም እየደወለ የሰማሁት እውነት ነው ሲል ሲቃ እየታገለው ያረጋግጥ ጀመር፡፡ የማይታመን...