የሀገራችን እድገት የሁሉም ዜጎች የጋራ ፕሮጀክት ነው!

"በአደም ሐምዛ" መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ ያስቀመጥነውን ሀገራዊ ግብ ለማሳካትም ሆነ ረጅሙን የህዳሴ ጉዟችንንከግብ ለማድረስ በድህነትና ኋላቀርነት ላይ የጀመርነውን ጦርነት አጠናክሮ መቀጠል ለምርጫ የማይቀርብ ብቸኛው መንገድነው፡፡ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ሀገራችን ያሏትን ሁሉንም የልማት አቅሞች በውጤታማነት መጠቀም ይኖርባታል፡፡ ከዚህአንፃር ዜጎች በተለያዩ የልማት ዘርፎች ተሰማርተው ራሳቸውንና ሀገራቸውን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያከናዉኗቸውተግባራት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ ሲሆን ይህም ለአንድ ሀገር እድገት ወሳኙና ትልቁ ሃይል የሰው ሃብቷ ነው ከሚለውትክክለኛ ትንታኔ የሚነሳ ነው፡፡

ሴቶች የአገር ብልፅግና መሰረቶች

"ሲና ሙሴ " "ሴቶች ተዝቆ የማያልቅ አቅም አላቸው" ቀዳማዊ እመቤት ዶ/ር ሮማን ተስፋዬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሴቶች የሚመራ ሙሉ የበረራ አገልግሎት ፕሮግራም ሽኝት ሲያደርግ የተናገሩት ነው፡፡   ወደ ኋላ ተመልሰን ያለፉት ዘመናትን በህሊናችን እያመላለስን ብናስታወስ ሴቶች...

ውስብስብና አስቸጋሪ የትግል ፈተና ያልበገረው ረጅሙ የኦህዴድ የድል ጉዞ!!

"በገነት ደረጀ" በኢትዮጵያ 1980ዎቹ መጀመሪያ ህዝቡ ከበዝባዡ የፊውዳል ስርዓት ለመላቀቅ ያደረገውን ትግልና ድል ነጥቆ ወደ ስልጣን ለወጣው ደርግ ፈታኝ ዘመን ነበር፡፡ ወቅቱ በደርግና የህዝቡን ነጻነት ለማስመለስ ከሚታገሉ ድርጅቶች መካከል ከፍተኛ ትንቅንቅ የነበረበት ወቅት ነበር፡፡ በህወሓትና በኢህዴን...

የህዳሴው አብሳሪ-የታሪክ አሻራችን ቋሚ ሃውልት

"የማነ ገብረስላሴ" መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓም በቤንሻንጉል ክልል የምትገኝ ጉባ የተባለች ስፍራ አንድ ድንቅ ታሪክ ታስተናግድ ዘንድ ታጨች፡፡ እንደ ቀደምት የታሪክ ስፍራዎች  ስሟ በታሪክ መዝገብ እንዲሰፍር፣ እንደ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ሃረር፣ ጣና.. ወዘተ የቱሪስት መዳረሻ እንድትሆን የሚያስችላት...

የዓድዋ ድል ጽናት በጸረ- ድህነት ትግሉ ላይ መድገም ይገባል!

"በአሜሳይ ከነዓን" የካቲት ወር የአፍሪካውያን የድል ወር ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ነጮች አፍሪካን ለመቀራመት፣ የአፍሪካውያንን ሃብትና ጉልበት ለመመዝበር የማይፈነቅሉት ጉድጓድ አልነበረም በዚያን ዘመን፡፡ አፍሪካውያን በግፍ የሚረገጡበት፣ እንደ ሸቀጥ የሚሸጡበትና በባርነት የሚገዙበት፤ ለአፍሪካውያን የጨለማና ክፉ...