Skip to Content
   አማርኛ    እንግሊዘኛ    ያግኙን    ሴትች ሊግ    ወጣት ሊግ

ኢህአዴግ

ኢህአዴግ አገር የመምራት ሃላፊነትን ከተረከበ ጊዜ ጀምሮ ከውስጥም ከውጭም የሚነሱ በርካታ ውጣ ውረዶችን ያስተናገደ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከአገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚጣጣምና የህዝባችንን ሁለንተናዊ መለወጥ ታሳቢ ያደረገ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ስርዓት በማራመድ በውጭ ሃይል ተፅእኖ የሚጠመዘዝ ድርጅት አለመሆኑን ገና በጠዋቱ በተግባር ያሳየ ድርጅት ነው፡፡

ከደርግ ውድቀት ማግስት አገራችን የመበታተን ስጋት ውስጥ የነበረችበት ሁኔታ ቢኖርም መላ የሃገሪቱን ህዝቦች በማስተባበርና በብስለት በመምራት ዴሞክራሲያዊ አንድነቷ በፅኑ መሰረት ላይ እየተገነባ እንዲዘልቅ አስችሏል። ህገ መንግስታችን የአንድነታችንና የመከባበራችን ማሰሪያ ውል እንዲሆን በሚያስችል መልኩ በህዝብ ሙሉ ተሳትፎ ተቀርፆ በመፅደቁ ያንን የመበታተን ስጋት ተሻግረን በጋራ ለዘላቂ ለውጥ መረባረብ ጀምረናል።

እባክዎን ማንኛውም አስተያየት ካልዎት ክልክ በማድረግ ይፃፉ!

ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!!!

ዜና ዜና

የሃዘን መግለጫ

የኢህአዴግ ም/ቤት ጽ/ቤት ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ይበር የነበረውና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት በሆነው ኢቲ 302 ቦይንግ 737 አውሮፕላን ቦይንግ 737 በረራ በደረሰው አሳዛኝ አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢትዮጵያና ጂቡቲ ህዝቦች ግንኙነትን ለማጠናከር የሁለቱ አገራት መሪ ፓርቲዎች አብረው እንደሚሰሩ ኢህአዴግ ገለጸ፡፡

የጂቡቲ መሪ ፓርቲ ራሊ ፎር ፒፕልስ ኮንግረስ (RPP) 40ኛ የመስረታ በዓል ባለፈው ሰኞ በጂቡቲ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ በኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም የተመራው የኢህአዴግ ልዑካን ቡድንም ታድሟል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት አቶ ብናልፍ ፎር ፒፕልስ ኮንግረስ ፓርቲ ባለፉት 40 አመታት ውስጥ የህዝብን ህይወት ከማሻሻልና በቀጠናው ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲሁም ሰላም ከማረጋገጥ አኳያ ላስመዘገባቸው ድሎች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ…

ምክር ቤቱ የብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላትን ሹመት አፀደቋል፡፡

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላትን ሹመት አጽድቋል።

ተጨማሪ ያንብቡ…

ምክር ቤቱ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ሹመት አፀደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ሹመት አፅደቀ።

ተጨማሪ ያንብቡ…

መጣጥፎች መጣጥፎች

የፅንፈኞችን ምኞት ያከሸፈ የህዝብ ተሳትፎ

የፅንፈኞችን ምኞት ያከሸፈ የህዝብ ተሳትፎ በአሜሳይ ከነዓን ኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ አገር ናት፡፡ ይህ እውነታ ደግሞ በእኛ በዜጎቿ አንደበት ብቻ ሳይሆን በሌሎች አንደበትም እውቅና የተሰጠውና አለም የተቀበለው እውነት ነው፡፡ የአገራችን ጥንታዊና ታሪካዊነት ታዲያ እንደ ዓይን ብሌናችን...

የህዝብን ጥቅም ያስከበረ የስነ-ምግባር ደንብ

የህዝብን ጥቅም ያስከበረ  የስነ-ምግባር ደንብ የረዴት ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያ የየራሳቸው  ቋንቋ፣ ባህል፣ እምነትና የአኗኗር ዘይቤ ያላቸው በርካታ ብሄሮች ብሔሮሰቦችና ህዝቦችን ያቀፈች የብዝሃነት ሀገር እንደመሆኗ የህዝቦቿ አስተሳሰብና ፍላጎትም እንዲሁ ብዙ መሆኑ...

ከህዝብ ፍላጎት በተፃራሪ የተሰለፈው የአገራችን የኒዮ-ሊብራል ተላላኪ አፍራሽ ኃይል

ከህዝብ ፍላጎት በተፃራሪ የተሰለፈው የአገራችን የኒዮ-ሊብራል ተላላኪ አፍራሽ ኃይል በአሜሳይ ከነዓን የሊብራሊዝም የፖለቲካል ኢኮኖሚ አስተሳሰብ በበለፀጉት አገሮች ከኢንዱስትሪ አብዮት በፊት መጀመሩ ይነገራል፡፡ ይሁንና በኢንዱስትሪ አብዮት ሂደት አስተሳሰቡ እየጠነከረ እንደመጣም ይገለፃል፡፡...

ዘርፉ ብዙ ተሞክሮ የተገኘበት ስልጠና

ዘርፉ ብዙ ተሞክሮ  የተገኘበት ስልጠና "የማነ ገብረስላሴ" ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የፌዴራልና  የክልል መንግስታት እንዲሁም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል፡፡የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ...

የፀና የትግል ታሪክ ለዛሬው ትውልድ

የፀና የትግል ታሪክ ለዛሬው ትውልድ "አሜሳይ ከነዓን" ህዝባዊ ትግል ግልፅ ዓላማና ግብ አለው፡፡ አገራችንም ህዝባዊ ትግል መራራ ቢሆንም በድል እንደሚጠናቀቅ ማሳያ ሊሆኑ የሚችሉ የበርካታ እውነተኛ ትግል ታሪክ ባለቤት ነች፡፡ ትክክለኛውን የህዝብ ጥያቄ አዳምጦ ጠመዝማዛውንና የማይቻል የሚመስለውን...

ራዕይ ራዕይ

ተልዕኮ ተልዕኮ

እሴቶች እሴቶች

ጎብኝዎች ጎብኝዎች

Today       

897

       የዛሬ ጎብኚ

Yesterday       

914

       የትናንት ጎብኚ

This Month       

44104

       የዚህ ወር ጎብኚ

This Year       

198038

       የዚህ ዓመት ጎብኚ

Total        

302704

       አጠቃላይ ጎብኚ

© 2019 (ኢህአዴግ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር.