ዜና ዜና

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ኢትዮጵያ ላለፉት 15 ዓመታት ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት ማስመዝገብ መቻሏን፣ ይህም ዕድገት ከፍተኛ መነቃቃትንና ተነሳሽነትን በመቀስቀስ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ኢንቨስትመንት እንዲጠናከር ዕድል መፍጠሩን፣ በአንፃሩ ደግሞ...

ተጨማሪ ያንብቡ…

ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማንሳት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ አጸደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕገ-መንግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል ከየካቲት 9 ቀን 2010 ዓ/ም ጀምሮ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማሳንሳት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። በአሁኑ ወቅት በአሀገሪቱ...

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ 27ኛውን የግንቦት 20 የድል በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች፤ እንኳን ለ27ኛው አመት የግንቦት 20 ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ! 27ኛውን የግንቦት 20 የድል በዓል ስናከብር ከውስጣችንም ሆነ ከውጪያችን አስታርቀውን ለራሳችንም ሆነ ለሌላው አዎንታዊ እይታን በሚያስታጥቁን መልካም ተግባራት ታጅበን እንዲሆን ከዚህ በፊት ከነበረው በተጨማሪ የሚከተሉትን 6 ጉዳዮች በመከወን እንዲሆን ከተለየ ፍቅርና አክብሮት ጋር ጥሪዬን አቀርባለሁ፡:

ተጨማሪ ያንብቡ…

በሀገሪቱ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የተለያዩ የለውጥ እርምጃዎች ይወሰደሉ

በሀገራችን ባለፉት ሁለትና ከዛ በላይ ዓመታት የሰላም መደፈርስ ሁኔታ ታይቷል፡፡ ኢህአዴግ ያጋጠመውን የሰላም መደፍረስ ችግር ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ እና ምክር ቤት ደረጃም የጥልቅ ተሃድሶ ሂደቱን አጠናክሮ በማስቀጠልና በድርጅትና በመንግስት ውስጥ የሚታዩ...

ተጨማሪ ያንብቡ…