ዜና ዜና

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ መስመር በሚያጠናከር መልኩ በአመራሩ መካከል የአመለካከት አንድነት በተሸለ ሁኔታ ፈጥሮ ተጠናቅቋል

ከመጋቢት 2 እስከ 10 ቀን 2010 ዓም ሲካሄድ የቆየው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በብሄራዊ ድርጅቶች መካከል የአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ መስመር የአመለካከት አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ በጥልቀት ተፈትሾ በመግባባት መጠናቀቁን የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት በላከልን መግለጫ አመለከተ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በመጪው እሁድ ይጀመራል

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ከመጋቢት 2 ቀን 2010 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ ጓድ ሽፈራው ሽጉጤ ገለጹ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የህወሓት 43ኛ አመት የምስረታ በዓል በድምቀት አከበሩ

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የተመሰረተበት የየካቲት 11 በዓል 43ኛ ዓመት  የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ትናነት በጽህፈት ቤቱ  ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የህወሓት ልዩ ዞን አስተባባሪ አቶ ካልአዩ ገብረህይወት ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ በርካታ...

ተጨማሪ ያንብቡ…

በወሳኝና አዲስ ምእራፍ ላይ ነን- የኢህአዴግ ሊቀ መንበር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በአሁኑ ሰአት በወሳኝ እና አዲስ ምእራፍ ይገኛል አሉ የድርጅቱ ሊቀ መንበርና ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ። የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ኃይለማርያም፥ “የምንገኝበት ምእራፍ ሁለት ተቃራኒ ጉዳዮች መሳ ለመሳ እየሄዱ ያለበት ነው፤ አንደኛው ለ25 ዓመታት ሀገሪቱ ፈጣንና ተከታታይ እድገት ማስመዝገብ የቻለችበት ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ…