ዜና ዜና

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ የአቋም መግለጫ

"የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ሃገራዊ ለውጥ"! በሚል መሪ ቃል በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ዋና ከተማ ውቢቷ መቐለ ላይ የተካሄደው የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን የሴቷ ተጠቃሚነት ሊረጋገጥ የሚችለው ሰላሟ ሲረጋገጥ፣ ሰላሟ ለማረጋገጥ ደግሞ ያለ ማንም ጠባቂነት ሴቷ ራሷ ለሰላሟ ጉዳይ ዘብ እንድትቋም ይህንን በህዝባዊ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ማለት አጥፊዎችን በማጋለጥና ባጠፉት ጥፋት ልክ ህግ እንዲዳኝ በማድረግ ብሎም የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ የሚተገብር ይሆናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ በመቐለ ከተማ እያካሄደ ባለው የሊጉ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ጓዲት መሰረት መስቀሌን ከደኢህዴን በሊቀመንበርነት፣እንዲሁም ጓዲት መስከረም አበበን ከአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል።

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ በመቐለ ከተማ እያካሄደ ባለው የሊጉ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ጓዲት መሰረት መስቀሌን ከደኢህዴን በሊቀመንበርነት፣እንዲሁም ጓዲት መስከረም አበበን ከአዴፓ የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ፀሀፊ አድርጎ መርጧል።

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ የአገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ ሂደት ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ ለመንቀሳቀስ መወሰኑ ተገለፀ

በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ባለው 4ኛ የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ መደበኛ ጉባኤ የሰላም ጉዳይ የሊጉ ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ የነበረ ሲሆን ሊጉ አባላቶቹንና መላውን የኢትዮጵያ ሴቶች በማነቃነቅ ለሰላም ግንባታ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ አጠቃላይ በሰላም ዙሪያ የሴቶች ሚና ምን መሆን አለበት፤ አሁንስ በአገሪቱ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ምን ይመስላል በሚል የመነሻ ፅሁፍ በኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ሊቀመንበርና የሰላም ሚኒስቴሯ ጓዲት ሙፈርህያት ካሚል ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን ሴቶች በአገሪቱ የሰላም እጦት በተከሰተበት ጊዜ ሁሉ ግምባር ቀደም ተጎጂዎች መሆናቸውንና ይህ ሁኔት በአፋጣኝ እልባት ማግኘት እንደሚገባው የሊግ አባላት የጋራ ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ ሊጉ በሪፖርት ላይ ውይይት እያደረገ ሲሆን የአገሪቱን ሰላም የማስጠበቅ ጉዳይ የሊጉ አባላት ዋነኛ አጀንዳ ሆኖ ውይይት እንደሚደረግበት ታውቋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ…

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት በደማቅ የመክፈቻ ስነስርአት በመቐለ ከተማ ተጀምሯል ።

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት በደማቅ የመክፈቻ ስነስርአት በመቐለ ከተማ ተጀምሯል ። "የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ አገራዊ ለውጥ" በሚል መሪ ቃል የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ሲሆን የሊጉ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎ መኖር ለሀገራዊ ለውጡ የጎላ ፋይዳ እንዳለው የተገፀ ሲሆን ድርጅታችን ኢህአዴግ በሴቶች ዙሪያ እያደረገው ላለው እንቅስቃሴ ጉባኤው ተጨማሪ ጉልበት እንደሚሆን ተጠቅሷል።

ተጨማሪ ያንብቡ…

— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 11 results.

በብዛት የተጎበኙ ዜናዎች በብዛት የተጎበኙ ዜናዎች

An error occurred while processing the template.
Error on line 17, column 5 in 10157#10197#385397
article.getArticleImageURL(themeDisplay) is undefined.
It cannot be assigned to img
1<#assign liferay_ui = taglibLiferayHash["/WEB-INF/tld/liferay-ui.tld"] /> 
2 <#assign i=1/> 
3  
4<#list entries as entry> 
5	<#assign entry = entry /> 
6 
7	<#assign assetRenderer = entry.getAssetRenderer() /> 
8  <#assign className = assetRenderer.getClassName() > 
9   
10	<#assign viewURL = assetPublisherHelper.getAssetViewURL(renderRequest, renderResponse, entry) /> 
11 
12	<#if assetLinkBehavior != "showFullContent"> 
13		<#assign viewURL = assetRenderer.getURLViewInContext(renderRequest, renderResponse, viewURL) /> 
14	</#if> 
15	<#if className == "com.liferay.portlet.journal.model.JournalArticle"> 
16	<#assign article = assetRenderer.getArticle() > 
17  <#assign img = article.getArticleImageURL(themeDisplay) > 
18    <#if assetRenderer.getSummary(locale)!=""> 
19   <div style="clear:both"> 
20   	 
21 <a href="${viewURL}"><img src="${img}" width="110" height="110" style="float:left;margin-bottom:8px;margin-right:10px" /></a> 
22 <a href="${viewURL}"><p style="font-size:12px;color:#0A5380;margin-bottom:8px;">${entry.getTitle(locale)}</p></a>  
23</div> 
24 </#if> 
25	</#if> 
26 
27</#list>